Thursday, August 8, 2013

ኢድ እና አዲስ አበባ እስታዲየም ድባብ በከፊል


ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ፌደራል ፓሊስ በማን አለብኝነት ሰላማዊውን ህዝብ ሰላሙን ነስቶ ወደ ፀረ-ሰላማዊነት ሲያነሳሱና ሲያሸብሩ ቢያረፍዱም ህዝበ ሙስሊሙ ባሳየው ትልቅ ሰላማዊ ተቃውሞ የቆመበትን አላማ አስመስክሯል ። እንዲህ ያልኩበት ምክንያት ሰላት እንደተጠናቀቀ ገሚሱ ህዝብ በሰላም ከሄደ በኋላ አብዝሀኛውን ህዝብ ግን የቆረጣ ስልት ተጠቅመው ህዝቡ ወደተለያየ አቋራጭ መንገድ ሲገባ በየግቢው መሽገው የነበሩት አድማ በታኝ ፓሊሶች ከላይ እና ከታች ያለውን መንገድ በመዝጋት ህዝቡን በመደብደብ በማባረር ህፃን ሴት ሽማግሌ ነፍሰጡር አካል ጉዳተኛ ሳይሉ የጅምላ ጭፍቸፋ ሲያካሂዱ ቆይ







No comments:

Post a Comment