Thursday, November 15, 2012

በአዲስ አበባ ሃና ማሪያም አካባቢ መንግስት የሚያደርገውን የመኖርያ ቤት የማፍረስ ዘመቻ አስፈጻሚ የሆኑ የፌደራል ፖሊሱች በናቷ ጀርባላይ እያለች በዱላ ተመታ መገደሏ ተገለጸ


 እባካቹ አዳምጡት 

      በአዲስ አበባ ሃና ማሪያም አካባቢ መንግስት የሚያደርገው የቤት የማፍረስ ዘመቻ  አስፈጻሚ  የሆኑ የፌደራል ፖሊሱች
      በናቷ ጀርባላይ እያለች  በዱላ ተመታ መገደሏ ተገለጸ  ወገን በሐገሩ እንደ ሶስተኛ  ዜጋ መቆጠሩ እስከ መቼ ነው ?
      በገዛ ሐገሩ መጠለያ እንደሊለው ስደተኛ ሆኖ ሲንከራተት እረ እረ ወገን እንቃ አንድ እንሁን ይሄን ዘረኛና ጎጠኛ ሰው በላ
     ሞንስተር ሽፍታ በቃ እንበለው በቃ በቃ እንበለው ወገን  ለወገን ደራሽ ወገን ነው   ለማንኛውም የህዝባችንን እሮሮ
     ስሙት ።
    


No comments:

Post a Comment