Monday, November 26, 2012

በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ አካባቢ ላፍቶ ልዮ ስሙ ሃና ማርያም አሁንም ኢትዮጵያኖች እየተሰቃዩ ነው



   http://esat.ethiopiansatelli.netdna-cdn.com/ESAT-Radio-player/archive/ESAT_Radio_Mon_26_Nov_2012.mp3

እረ ወገን ምን ይሻላል  ህዝባችን እሮሮ እያሰማ ነው  ለጎረቤት ሃገር ከለላ የትምህር እድል እየተሰጠ ባለበት ጊዜ
ወገኖቻችን ግን ከቤት ንብረቶቻቸው እየተባረሩ ነው ህጻን አዛውን አራስ ሳይሉ እየተደበደቡ ነው እባካቹ እኛ እንኩአን በውጪ የምንገኝ  ኢትጵያዊያን አለንላቹ እንበላቸው መቼስ ስለሃገራችን ንሮ ውድነት ሁላችንም እናውቀዋለን  ስለዚህ ባህር ገብተው እና
የአረብ መጫወቻና ከፎቅ ተጥለው  ሲሞቱ  ከማልቀሳችን በፊት እንድረስላቸው አለንላቹ  አንበላቸው  በቃ በቃ እንበለው ያንን ዘራፊና ከፋፋይ  ሰው በላ አውሬ  ቡችሌ  መንግስት አንለውም የማፍያ ግሩፕን ወገን እንቃ እንቃ

 

No comments:

Post a Comment