Wednesday, January 9, 2013

ESAT Breaking News Tigray Protest Jan 09, 2013


ሰበር ዜና
በትግራይ ክልል በአላማጣ ወረዳ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው::
ህዝቡ የመኪና መንገዶችን በመዝጋቱ መኪኖች ከጧት ጀምረው እንደቆሙ ናቸው
የፌደራል ፖሊስ አባላት ከህዝቡ ጋር ተፋጠዋል
ተማሪዎች ትምህርት አቁመው የተቃውሞ ድምጻቸውን እያሰሙ ነው:: በምሽቱ የዜና ሰዓት ዝርዝር ዜና ይኖረናል::

No comments:

Post a Comment