Wednesday, January 9, 2013

እስክንድር አሰፋ  (ኖርዌይ) 
አባት አቶ ሚካኤል የተሻወርቅ ይባላሉ ።በሰሜን አሜሪካ የዴንቭር \ኮሎራዶ ነዋሪ ሲሆኑ የ 104 አመት የእድሜ ባለጸጋ ሲሆኑ ፡ በቀን አንድ ጊዜ ብቻ በመመገብ ወክ ማድረግ የእለት ተእለት ተግባራቸው ነው ። ስለዚህ ዘመዶቼ የተመጣጠነ ምግብ በመብላትና የሰውነት  እንቅስቃሴ በማድረግ  እድሜያችንን ክፍ እናድርግ እያልኩኝ ። ይህንን ፊልም አይታችሁ ምክሪን ተግባር ላይ እንድታውሉት በትህትና እጠይቃለሁ;;



1 comment: