Thursday, March 28, 2013

Laureate Tsegaye Gebremedhin-Poem ሰቆቃው ጴጥሮስ



አቡነ ጴጥሮስ ለሊቱን በግራዚያኒና በባንዶቹና በባንዶቹ አሽከሮዎች አኮርባሽ በገነተልኡል ጉድጓድ ቤት ውስጥ ሲገረፍ ሲመረመር ኢትዮጵያን ከድተህ በሞሶሎኒ እመን ተብሎ ሲፍተረተር አድሮ በማግስቱ ጠዋት ሰኔ 21, 1931 ዓ.ም በአደባባይ በጥይት ተደበደበ በግራዚያኒ ትእዛዝ ሩምታ ተኩሰው ጭንቅላቱን በጥይት የጠቀጠቁት ጣሊያን ያሰለጠናቸው የሰሜን ባንዶች ወንድሞቻችን ናቸው ። 

ጴጥሮስም እንኳንና ህዝቡ ምድሪቱም ጭምር በፋሽስት እንዳትገዛ አውግዞ ሞተ። ታዲያ ምን ይደንቃል በአሁን ዘመን ሃገራችንን እያስተዳደሩ ያሉት የባንዳ ልጆች እነማን እንደሆኑ ለማወቅ አያስቸግረንም። ስለዚህ ከሆዳቸው በላይ ሀገራቸውን አስቀድመው ግንባራቸውን ለሰጡት ጀግኖች አባቶቻችን ሃላፊነታችንን የምንወጣው ከባንዳ ልጆች ጋር በሰላም በድርድር ሳይሆን እንደ አባቶቻችን ባለን አቅምና ሃይል ባንዳዎችን ግንባር ግንባራቸውን  እያልን ወደ እንጀራ አባታቸው ግራዚያኒ የቀብር ስፍራ መላክ አለብን። ከባንዳ ልጆች ጋር  ምንም አይነት በሐገር ሉአላዊነት ድርድር አያስፈልግም። ስለዚህ ሐገር ቤት ለምትኖሩ ወጣቶች በድርጅትም ሆነ በግል በሐገራችን ጉዳይ ላይ ከባንዳው ወያኔ አገዛዝ ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ የተያያዛችሁ ምንም እንኳን ጉልበቱ ቢበረታም የመውደቂያው ጊዜው ሰአቱ  አሁን ስለሆነም ጠንክረን እንስራ። 

ክብርና ሞገስ ለ ጀግኖች አባቶቻችን ይሁን 
ኢትዮጵያ በጀግኖች አባቶቻችን ደም ተከብራ ትኖራለች
ድል ለ ኢትዮጵያ

እስክንድር አሰፋ 
ከኖርዌይ 
28, 2013






No comments:

Post a Comment