Monday, March 25, 2013

ቪኦኤ - ልዩ ቃለ ምልልስ ከብ/ወቅ/አቡነ ማትያስ ጋር

 እዚህ ጋር በመጫን ወደ  ቃለ ምልልሱ ይሻገሩ፣  http://amharic.voanews.com/content/voa-exclusive-with-hh-abune-mathias-ethiopian-patriarch/1627805.html

የኢትዮጵያው ስድስተኛ ፓትርያርክ ከቪኦኤ ጋር ልዩ ውይይት አደረጉ።



ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ፓትርያርክ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ፓትርያርክ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ



ቪኦኤ - ልዩ ቃለ ምልልስ ከብ/ወቅ/አቡነ ማትያስ ጋር
 
 
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ፓትርያርክ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ፓትርያርክ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ
​​
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ስድስተኛው ፓትርያርክ ሆነው በቅርቡ መመረጣቸው ይታወቃል።
መንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራልመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
​​
ሊቀ-ጳጳስ አባ ማትያስ ባለፈው የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ነበር “ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ፓትርያርክ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ-ጳጳስ ዘአኲስም፣ ወዕጨጌ ዘመንበረ-ተክለ-ኃይማኖት ተብለው የቅዱስ ሲኖዶሱ አባላት ሊቃነ-ጳጳሳት «ይደልዎ-ይገባዎታል» ብለው በ6ኛ ፓትርያርክነት በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሲመተ-ፕትርክናቸውን ያከናወኑላቸው።

ፓትርያርክ አባ ማትያስ ማናቸው?

ከልጅነት እስከ እውቀት፣ ከዲቁና እስከ ቅስና፣ ከጵጵስና እስከ ፕትርክና ያለፉበትን ሕይወት ያስቃኙናል።

አዲሱ አበበ ነው ያወያያቸው።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ቅድስት ቤተክኅነትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ቅድስት ቤተክኅነት
​​
 
 

 
 
 


No comments:

Post a Comment