Monday, February 17, 2014

Ethiopian Airlines co-pilot hijacks plane to seek Geneva asylum

The co-pilot of an Ethiopian Airlines plane flying from Addis Ababa to Rome has hijacked the aircraft and landed in Geneva, Swiss police say.

ከአዲስ አበባ ወደ ሮም ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ‪#‎ET702‬ ተጠልፎ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ አረፈ።ረዳት አብራሪው ዋናው ፓይለት ወደ መፀዳጃ ቤት በሚያቀናበት ሰዓት ሙሉ አውሮፕላኑን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ ፓሊስ ተናግሯል። 
በትዊተር ማህበራዊ ገጽ ላይ በተለቀቀ የፓይለቱ ወይም የረዳት ፓይለቱ እንደሆነ በግልጽ ባልታወቀና ከአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪው ጋር በተደረገ የሬድዮ ግንኙነት ላይ “ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈን እንደማንሰጥ ማረጋገጫ ወይም ጥገኝነት እንዲሰጠን እንጠይቃለን” የሚል መልዕክት ተደምጧል፡፡
ለበለጠ መረጃ ይህን ይጫኑ==>











No comments:

Post a Comment