Wednesday, February 13, 2013

ESAT fundraising Campaign on February 10, 2013 oslo norway

በኖርዌይ ውስጥ ከሚኖሩ ኢትዮጵያኖች ቁጥር ማነስ የተነሳ ከሌሎቹ የአውሮፓ አገሮች  ሲነጻጸር በብዛት ትንሽ ኢትዮጵያዊያን  ይኑሩባታል ተብላ የሚነገርላት ሃገረ ኖርዌይ እነሱ ግን ለኢሳት ያላቸውን አጋርነታቸውንና ባለቤትነታቸዋን በተሳካ ሁኔታ ለጀግናው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ አሳይተውታ።


No comments:

Post a Comment