Tuesday, February 5, 2013

የአንድነት ራዲዮ አማርኛ ስዊድን አሳፋሪና አሳዛኝ ወሪ ይዞላችሁ ከምድረ ስዊድን ብቅ አለ የተቃዋሚን ካባ ለብሶ ኢሳትንና ታማኝን ሲወቅስና ሲዘላብድ ስሙት

የአንድነት ራዲዮ አማርኛ ስዊድን አሳፋሪና አሳዛኝ ወሪ ይዞላችሁ ከምድረ ስዊድን ብቅ አለ የተቃዋሚን ካባ ለብሶ ኢሳትንና ታማኝን ሲወቅስና ሲዘላብድ መስማቱ  በጣም በጣም የሚገርመው ነው  የኢትዮጵያ ህዝብ ሲያስቡት ዝም ብሎ የሚነዳ ይመስላቸዋል።  የኢትዮጵያ ህዝብ አርቆ አሳቢና አስተዋይ ህዝብ ነው ስለዚህም ነው ESAT የሚደግፈው ኢሳት የኢትዮጵያ ህዝብ አይንና ጆሮ ነው ታማኝ ደግሞ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ምርጥ ጅግኖቿ አንዱ ነው ስለዚህ እራሳችሁን በተቃዋሚ ስም ደብቃቹ እንደ ተኩላ የኢትዮጵያን ህዝብ ደም ለመምጠጥ የተሰለፋችሁ ሁሉ ጊዜው አልፎባችኋል ስለዚህ እራሳችሁን መርምሩ  ወይም አጋልጡ ? ለማንኛውም ሙሉውን ዘገባ አንባቢ ነኝ ከሚለው ተብታባ ሰውዬ ያድምጡት ።http://www.ethiopatriots.com/EthiopiaAndenet%20Radio/ResAnQes130203c.mp3

ኢትዮጵያ በማንም ሆዳምና ባንዳ አትገነጣጠልም 
ኢትዮጵያ በአምላክ እጅ ስር ያለች ሃገር ናት
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች 
ስለዚህ ጠላቱቿን ሁሉ የሚዋጋው እሱ ብቻ ነው 
ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑራለች 
           
   ESAT በሃገር ወዳጆች እራሱን እስከሚችል ድረስ ይደገፋል!!!

እስክንድር አሰፋ  ከኖርዌይ 
05, 02, 2013


  

No comments:

Post a Comment