Monday, February 25, 2013

Abune Philipos Speech in Solidarity with the Ethiopian Muslims movement.


እንደዚህ ነው ከትክክለኛና እውነተኛ መንፈሳዊ አባት የሚጠበቅ አነጋገር  ለሆዱ አድሮ መንፈሳዊ ህይወቱንም አርክሶ አራሱንም በህዝብ ዘንደ ተጠልቶ በሃገር ውስጥ ከአሸባሪ መንግስት ጋር ተሻርኮ ከመኖር እውነትን ተናግሩ ስደተኛውን ወገንን መስሎ ከእውነት ጋር ተሻርኮ በመንፈሳዊ አለምም የዘልአለምን ህይወት በመጠባበቅ መልካም ስራን እየሰሩ በህዝብ  ዘንድ ተከብሮና ተወዶ  መኖር ትክክለኛ የመንፈሳዊ ሰው ተግባር ነው ስለዚህ አባ ለአደረጉትም ለሚያደርጉትም  ስራ ሁሎ የኢትዮጵያ አምላክ እድሜ  ይስጡት ።

ኢትዮጵያ ለዘልአለም ተከብራ ትኑር
   
እስክንድር አሰፋ
 ከኖርዌይ
25 02 2013  

No comments:

Post a Comment