Sunday, May 25, 2014

ለውድ ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ በሙሉ

የትብብር ጥሪ ለመላው ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ በሙሉ

  May 25, 2014

እንደሚታወቀው አርቲስት ዳምጠው አየለ የገጠመው የጤንነት ችግር ከግዜ ወደጊዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት በተለይም አሁን ያለበት የጤና ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ስለሆነ እራሱን መርዳት ወደማይችልበት ሁኔታ ላይ ስለሚገኝ ለዚህም ረዳት የሚሆኑትን ቤተሰቡን ከኢትዮጵያ ለማስመጣትና፥ አሁንም በሚኖርበት ሁኔታ ላይ ከህክምና ውጪ ለሚደረጉ ተጨማሪ እንቅስቃሴዎች የወገኑ እርዳታ ስለሚያስፈልግ ለወገን ደረሽ ወገን ነውና በህይወት እያለ አስፈላጊውን እገዛ እናረግለት ዘንድ በእግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን፥፥

የኢትዮጵያ ማህበር በኖርዌይ




እስክንድር አሰፋ

No comments:

Post a Comment