Sunday, June 2, 2013

Semayawi Party Demonstration Addis Ababa (video) June 2, 2013


ለስምንት አመታት ታፍኖ የነበረው ኢትዮጵያዊ ማለትም ከምርጫ 97 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እራሱን መስዋት አድርጎ በሰጠው ሰማያዊ ፓርቲ የወያኔን መንግስት በህዝብ ድምጽ ላይ መቀለድ ይቅርብህ ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ ወጣ ። መብትን በሰላማዊ ሰልፍ መጠየቅ  እንደ ወንጀል አድርጎ የደነገገው ጠቅላይ የሞስና ባላባት የሆነው  መለሰ ዘናዊ  ነበር ።




No comments:

Post a Comment