Sunday, June 2, 2013

ሰማያዊ ፓርቲ ባለፉት ሳምንታት ጠርቶ ሲገፋ የቆየው ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።

ሰማያዊው ፓርቲ ባነሳቸው ጥያቄዎች ላይም መንግስት በሶስት ወራት ውስጥ መልስ ካልሰጠ ከዛሬው የበለጠ ሰላማዊ ትግል እንደሚቀጥል የሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በጠራው ሰልፍ ላይ አሳውቋል። ሰልፉን የተከታተለው የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሃንስ ገብረ እግዚያብሄርን አነጋግረንዋል።



ለማዳጥ ሊንኩን ይጫኑ

http://www.dw.de/popups/mediaplayer/contentId_16854438_mediaId_16854392


ዮሃንስ ገብረ እግዚያብሄር
ልደት አበበ
መስፍን መኮንን                     

No comments:

Post a Comment