Sunday, October 28, 2012

Obang speech about Ethiopian Asyleem seeker in Norway Apri 5 2011 oslo


 አቶ ኦባንግ በኖርዌይ ስለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች ለመነጋገር ወደ ኦስሎ ያመራሉ። በኖርዌይ የሚገኙ ስደተኞች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ በየጊዜው የሚደረግባቸው ጫና እንዲቆም በየአቅጣጫው ጥረት ሲደረግ መቆየቱ በተለያዩ መገናኛዎች መገለጹ አይዘነጋም።ስለዚህም አቶ ኦባንግም የህዝባቸውን የይድረሱልኝ ጥሪን በደስተኝነት በመቀበል እና የሚቻላቸውን   ለማድረግ በመጪው ሳምንት እነደሚመጡ ይጠበቃል።


 
በ ሚያዚያ 5.2011 የተደረገ ውይይት  አቶ ኦባንግ ካደረጉት ንግግር
ካሜራ ማን እና አዘጋጅ  እስክንድር አሰፋ/ cameramen Esconder Asefa
28 10 2012    ኦስሎ

No comments:

Post a Comment