Tuesday, September 10, 2013

Norwegian-Amharic Dictionary inaugurate ceremony in Oslo 2013

የኖርዌጅያንኛ አማርኛ መዝገበ-ቃላት ምረቃና ውይይት ምሽት በኖርዌ ኦስሎ ቅዳሜ Sep 7.2013 በታላቅ ሁኔታ ተከበረ

በአቶ እንግዳሸት ታደሰ እና  በአቶ ሽመልስ ተፈራ ተዘጋጅቶ የታተመው የኖርዌጂያንኛ  አማርኛ
መዝገበ ቃላት እንዲሁም በአቶ ሐብታሙ ታትሞ የቀረበውን ኖርዌጂያን አማርኛ ግራመር ምረቃና
ግምገማ ምሽት ላይ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በመገኘት ምሽቱን በተሳካ ሁኔታ አክብረዋል

watch full video
   

No comments:

Post a Comment