Wednesday, April 25, 2012

ተቃውሞ ለማድረግ የሞከሩ የስድስት ኪሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊስ ተበተኑ

ESAT Amsterdam at Ethiopian Satellite Television - ESAT - 1 hour ago
ሚያዚያ ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በትላንትናው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ጊዮርጊስ አደባባይ እራሱን በቤንዚን ያቃጠለው ጎልማሳ ሁኔታና ምክንያት ይጣራ ሲሉ የጠየቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የስድስት ኪሎ ካምፓስ ተማሪዎች በፖሊስ ተበትነዋል፡፡ የተወሰኑ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎችም ተጎጂው በትላንትናው እለት ለህክምና ተኝቶበታል በተባለው የካቲት 12 ሆስፒታል ተሰብስበው ለመግባት ያደረጉት ሙከራም በፖሊስ ተበትኗል ። ዘጋቢያችን በዛሬው [...]

No comments:

Post a Comment