Friday, November 1, 2013

[Must-Listen] Journalist Serkalem Fasil's message to her imprisoned husband journalist Eskinder Nega | October 2013


ሰርካለም ፋሲል እጅግ ልብ የሚነካ ደብዳቤ እስር ቤት ለሚገኘው እስክንድር ነጋ በድምጽ ላከች የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለቤት ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ከ3ወራት ዝምታ በኋል ተነፈሰች እጅግ ልብ የሚነካው የሰርካለም መልዕክት  በኢሳት ሬዲዮ ላይ ታገኙታላችሁ።ሐገራችን ኢትዮጵያ ለሐያ ሁለት አመታት በገዢው መንግስት  ምንያህል የስብአዊ መብት እረገጣ እንዳለ የሚያሳይ ከመሆኑም በላይ ዚጎች ሴት ወንድ ህጻን አዛውን ሳይሎ  ወያኔዎች የሚፈጽሙትን አረመኔያዊ ድርጊቶች  በእታችን ሰርካለም ድምጽ ውስጥ የምንገነዘበው  እውነታ ነው ።  ለዚህ ሁሉ አረመናዊ ተግባር ወያኔ ዋጋቸውን የሚያገኙበት ቀን እሩቅ አይደለም።  
 ቸር ያሰማን
 



No comments:

Post a Comment