መንግስት ሀይማኖት ውስጥ አይገባም ሲባል እንሰማለን ካዲያ አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ እርሱ አስበውና አልመው
የጻፉትን ደብዳቤ ማን ሊሰርዘው ቻለ ?እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር አለ ያገሬ ሰው ስለዚህ አቶ ግርማ ጊዜዎትን
በከንቱ አያጥፉ እድሜዎትም ለንስሃ መግቢያ ሰአቱ አልረፈዶቦውም ስለዚህ ቢያስቡበት ይሻላል የተቀመጡበትን ወንበር ጥለው
ወደ አምላክዎ ንስሃ ገብተው የዘላለምን ህይዎቶውን ቢጠባበቁ ይሻልዎታል ::
እስክንድር አሰፋ
No comments:
Post a Comment