በጣም አሳዛኝና አሳፋሪ ግለሰቦች አንዳንድ ጊዜ በሃገራችን ኢትዮጵያ ይፈጠራሉ ከነሱም መሃከል አንደኛው ሰው ሃገራችንን
ለሃያ አንድ አመታት በመሳሪያ ሲገዛት የነበረው ገንጣይና አስገንጣይ የወያኔ ማፍያ ገሩፕ መሪ የሆነው በዕግዚአብሄር ሃይል የተገረሰሰው መለስ ዜናዊ ነው የአባቶቻችንን ታሪክ ገልብጦ የጃፓኖችን ዕድገት ና የምዕራቢያኖችን ጥላቻ ሲያንጸባርቅ ይሰማል
አባቶቻችን በአንድነትና በዕኩልነት ድንበርዋ ሳይደፈር አጽንተው ያቆይዋትን ሃገራችንን አሁን ያለአንዳች ወደብና ብሄር ብሄረሰብ በለው ከፋፍለውን ዕንደ ግመል ሽንት ወደኋላ ሲያስኬዶት ይታያል ካዲያ ለሃገራችን ሆላ ቀር በር ካፋች እና የህዝቦችን ዘላለማዊ ሰላም አደፍራሽ ማን ነው? ሳይማሩ ያስተማሩን አባቶቻችን ናቸው ወይስ የዘመናችን ባንዳዎች ናቸው? መልሱን እህታችን መሰረት መብራቴ ትመልስልናለች ጠቅላይ ሚኒስተሩ ያጣጣሉትንና የካዱትን ታሪክ አርቲስት ቴዲ አፍሮ በዜማ አሞካሽቶ ሲያወሳቸውና መሰረት መብራቴ በኩራት በሂወት ቢኖሩ ማናገርና ማመስገን የምትፈልገው ጅግኖች አባቶቻንን እንደሆኑ ስትነግረን መስማቱ እንዴት ደስ ይላል ።ለማንኛውም ዕግዚአብሄር ሃገራችንን ከናት ጡት ነካሽና ገነጣጣይ አውሬዎች ይጠብቅልንን ። በመጨረሻም የወንድማችን ቴዲ አፍሮን ጥቁር ሰው የሚለውን ዘፈን በመጋበዝ እሰናበታለው ቸር ያሰማል ።
እስክንድር አሰፋ
No comments:
Post a Comment