Sunday, April 6, 2014

ለጅዳ ከተማ የኢትየጵያዊ ሙስሊሞች አስደናቂ ምሽት ነበረች April 04,2014

የህዳሴው ግድብ የተጀመረበትን ሦስተኛ አመት ምክንያት በማድረግ ቦንድ ለመሰብሰብ በኢትዮጵ ቆንስላ ፀ/ ቤቱ ውስጥ የጠራው የወያኔ ጉጂሌ ባንዳዎች ተዋርደው አመሹ።
የህዳሴው ግድብ የተጀመረበትን ሦስተኛ አመት ምክንያት በማድረግ ቦንድ ለመሰብሰብ ቆንስላ ፀ/ ቤቱ በኮሚኒቲው አዳራሽ ስብሰባ ይጠራል እናም ሰው አነድ አንድ እያለ ወደ አዳራሹ ይገባል 

ፕሮግራሙ ተጀምሮ የቦንድ ሰብሳቢው ሀላፊ ንግግር እያደረጉ እያሉ ከተሰብሳቢው ምሀል አንድ የሚያስገመግም የተቃውሞ ድምፅ ተሰማ በዚህ ጊዜ በየመሰህል የተሰከሰኩ የመንግስቱ ካድሪወች ወደሰውየው ሲቀርቡ ህዝቡ ሆ ብሎ ሲጮህ ወደቦታቸው ተመለሱ

ደሞ ሌላ ክስተት ከወደሴቶች አንዷ በሞባይሏ ቪዲዮ ትቀርፅ ነበር እንዲሁ እሷን ለመከለከል ሞባይሏን ካድሪወቹ የመቀማት ሙከራ ሲያደርጉ ያኔ ነገሩ ተቀየረ ህዝቡ ስሜቱን መቆጣጠር አልቻለም ንግግሩም ቆም ድምጣችን ይሰማ ተቃውሞውም ቀጠለ
እነሆ ቪዲዮው

No comments:

Post a Comment