
አማራውን ከሚኖርበት ቦታ ልጅ ሴት ሸማግሌ ሳይል አባሮ ለጅብ የዳረገው ሸፈራው ሽጉጤ ለሰራው ውለታ ተከፈለው::
አቶ ሸፈራው ሽጉጤ በጉራፈርዳ ብዙሀኑን ከመንደሩ ያሰባረረ እና ለአደጋና ለሞት የዳረገ ብዙ ወንጀል ያለበት ለፍርድ እንጂ ለሹመት አይመጥንም ነበር ::
በሃገራችን ኢትዮጵያ ህግና ስርአት መንግሰት የሌለበት ምድር ምን ይጠበቃል ቢያጥቡት ጭቃ አለ ያገሬ ሰው !!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር !!
No comments:
Post a Comment