የአማራ ክልል ም/ ፕሬዘዳንትና ተብየውና የብአዴን ፅ/ቤት ኃላፊ እና የወያኔ ቅጥረኛና ሆዳም መሐይም የሆኑት አቶ አለምነው መኮንን፣ የአማራውን ህዝብ በአደባባይ መሳደባቸውንና ማዋረዳቸውን የሚያሰማ መረጃ። ክብር ለኢሳት ይሁንና የተደበቀውን የወያኔን መሰሪ ሴራ የማን አለብኝ ድንፋታ እግር ለግር እየተከታተለ መፈናፈኛ አሳጥቶልናል።
ኢሳትን በመደገፍ ስለ ሐገራችን ወቅታዊ ሁኔታና ከመሰሪዎች ደባ ሐገራችንን እንታደጋት
እስክንድር አሰፋ/ ኖርዌ
Feb, 08.2014
ኢሳትን በመደገፍ ስለ ሐገራችን ወቅታዊ ሁኔታና ከመሰሪዎች ደባ ሐገራችንን እንታደጋት
እስክንድር አሰፋ/ ኖርዌ
Feb, 08.2014
No comments:
Post a Comment