Monday, February 25, 2013

ይህን ምን ይሉታል ምርመራ ወይስ ቃለመጠይቅ?



Ethiopia’s sole opposition member of parliament (MP), Girma Seifu had a live ‘’Hardtalk’’ (ሞጋች) interview with the TPLF owned Fana FM. Please do listen to the ‘’Hardtalk’’ (ምርመራbelow:

Girma Interview with Radio Fana
ይህን ምን ይሉታል ምርመራ ወይስ ቃለመጠይቅ?
የአቶ ግርማን ትግስትና መረጋጋት በጣም ነው  የማደንቀው ምክንያቱም ጠያቂ ተብዬው መርማሪ ፖሊስለሚያደርገው አወዛጋቢ ጥያቄም ሆነ የማስፈራሪያ  ንግግር ምንም ሳይበገሩ በሙሉ ኮንፊደንስ ሲመልሱለትስሰማ  በጣም ነው ያኮሩኝ እንደዚህን ነው የስራ ውጤት እንደ ጠያቄው ሃሳብማ እንደዚሁ በመላ ምትእንደዚህ አድርገን እንደዚህ ሆነ በማለት ምንም የማይታይ  በዜና ብቻ የሚነገር እድገትን  ከአለቆቹ የተነገረውንከማለት ሁሎንም ነገር ከኤቪደንስ ጋር ማቅረብ ተአማኒነትን ያሳያል ያለበለዚያ እንደ ወያኔ ከድሬዋች ከላይየተነገራቸውን ብቻ እንደበቀቀን ከማስተጋባት እንደ አቶ ግርማ የሰሩትንስራ በመረጃ በማስደገፍማብራራትአስፈላጊ ነው በጣም የሚገርመው  ሰውየው ጋዜጠኛ ነው ወይስ  የቦሌ ክፍለ ከተማ ሳጅን ወይስኮማንደር ሰለሞን ክፍሌን ከሰማይ ቤትም ቢሆን አሁኑኑ  አመጣሃለው ያለው አባደፋር ህልመኛው  ሰው ነውበጣም አሳፋሪ ነገር ነው ሃገራችን ኢትዮጵያ እየተመራች ያለችው እንኳንስ ሃገር ያውም ኢትዮጵያን የ3000አመት ባለታሪክ ታላቂቷን ሃገራችንን እነዚህ  ከብት መምራት የማይችሉ እረኞች ናቸው  ካዲያ ወገን ለዚህሁሉ በደል ተጠያቂው ማን ነው?
በኢትዮጵያ ፓርላማ ውስጥ አንድ ብቸኛ ተቃዋሚ ኢትዮጵያዊ ነኝ  አቶ ግርማ እንዳሎት 
ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር 
እስክንድር አሰፋ 
ከኖርዌይ  

No comments:

Post a Comment