Wednesday, March 20, 2013

Ethiopia refugees being tortured in Saudi Arabia

Ethiopia refugees being tortured in Saudi Arabia. Many refugees still flee their country trying to escape the 
political repression in Ethiopia.



Monday, March 18, 2013

የሁለት ዓለማቱ መለስና ኢህአዴግ (በኤልያስ ገብሩ)



(ዓለም ፩ - መለስ ዘሀሎ)
- ግንባሩ ኢህአዴግ ወይስ መለስ?
- “ጀግንነት” አይሞትም በሉ
(ዓለም ፪ - መለስ ዘአልቦ)
- አቶ መለስ ይረፉበት፣ ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያምን እንጠንቀቃቸው!
- መለስን የመምሰል አባዜ (ከሺህ ምላስ አንድ መለስ!)
- የብዙ ማንነቶች ባለቤት - መለስ
- መረጋጋት እና ወደ ልቦና መመለስ
- አቶ ኃይለማርያም፣ ራስዎትን ይሁኑ!
-

Sunday, March 17, 2013

FinFisher spyware seen targeting victims in Vietnam, Ethiopia

By Jeremy Kirk
March 13, 2013 — IDG News Service — New research suggests a controversial spyware suite called FinFisher is being used to track activists in more countries than previously thought, including Vietnam and Ethiopia.
FinFisher, made by a subsidiary of U.K-based Gamma Group, is a set of remote intrusion and interception tools intended for use by law enforcement and intelligence agencies. But critics say the software is also used by repressive regimes to target activists, and they consider it malicious software.
Despite being known for several years, researchers say FinFisher's use is widening and that technical modifications are being made to help it evade detection.
The latest research was published Wednesday by the Munk School of Global Affairs, part of the University of Toronto. Researchers there found more command-and-control servers used by FinFisher to control the software and collect captured information.
One sample of FinFisher, which the researchers dubbed FinSpy, appears to have been used to target an opposition group in Ethiopia called Ginbot 7, which was designated as a terrorist group by the country in 2011, wrote Morgan Marquis-Boire, a security researcher and technical advisor at the Munk School and a security engineer at Google.
FinSpy presented itself as an image file of Ginbot 7 in an attempt to get victims to open it, he wrote. It communicates with a command-and-control server, which is still operational, hosted on an IP address belonging to Ethiopia's state-owned telecommunications company, Ethio Telecom. The sample is similar to one that was sent to Bahraini activists in 2012.
"The existence of a FinSpy sample that contains Ethiopia-specific imagery and that communicates with a still-active command and control server in Ethiopia strongly suggests that the Ethiopian Government is using FinSpy," Marquis-Boire wrote.
A FinFisher product for Android mobile devices was also analyzed that communicated with a command-and-control server in Vietnam.
The software, called FinSpy Mobile for Android, sends a person's text messages to a Vietnamese phone number, Marquis-Boire wrote. The FinFisher suite of products includes similar software designed for iOS, Android, Windows Mobile and BlackBerry, including functions such as the ability to send GPS coordinates and snoop on conversations near where a phone is used.
"Both the command and control server IP and the phone number used for text-message exfiltration are in Vietnam, which indicates a domestic campaign," Marquis-Boire wrote. "This apparent FinSpy deployment in Vietnam is troubling in the context of recent threats against online free expression and activism."
A scan of the Internet also found 30 new command-and-control servers used to control FinFisher products in some 19 countries. Seven of the countries had not been known to host FinFisher servers before; they are Canada, Bangladesh, India, Malaysia, Serbia, Vietnam and Mexico. The report notes that those countries may not be involved in the actual surveillance, but networks located in those countries are being used to store information.

Friday, March 15, 2013

Ethiopian Muslims took their protest to Piasaa area in Addis Ababa today


  by elias » Today, 07:04

The Piassa area in Addis Ababa was flooded with tens of thousands of peaceful Ethiopian Muslim protesters today, Friday, March 15, 2013. Anwar Mosque in Merkato was closed. Massive protests also took place in Arsi, Gonder, Dessie and other regions of Ethiopia. Ethiopian Muslims have defeated fear. When will the rest of Ethiopians join them?

Addis Ababa
Image

Addis Ababa
Image

Dessie
Image

Dessie
Image

Thursday, March 14, 2013

የኢንተርኔት ስለላና ቅኝት


ኢትዮጵያ

የኢንተርኔት ስለላና ቅኝት

ዘመኑ የኢንተርኔት ብሎም የመረጃ ተብሎ ቢነገርለትም በኢንተርኔት የተሰራጩ መረጃዎችን ለማገድ እርምጃ የሚወስዱ አካላት መበራከታቸዉ ይታያል። በኢንተርኔት ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና ስለላ የሚያካሂዱ ሀገሮችን ዝርዝር ይፋ ያደረገዉ ዘገባ ቁጥጥር የሚያደርጉ መንግስታትን ብቻ ሳይሆን ለእነሱ ቴክኒዎሎጂዉን የሚያቀርቡ ኩባንያዎችንም ማንነት አጋልጧል።
ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት RSF በያዝነዉ ሳምንት ባወጣዉ የኢንተርኔት ቁጥጥርን የሚመለከት ዘገባ አምስት ሀገሮችን የኢንተርኔት ጠላት ሲል ፈርጇል። የሶርያ፤ ቻይና፤ ኢራን፤ ባህሬን እንዲሁም የቬትናም መንግስታት የኢንተርኔት መረጃዎችን ለመቆጣጠር ከሚሰነዝሩት የድረገፅ ጥቃት በተጨማሪ ዜጎችን ለመሰለል የግለሰቦችን የኢሜል መረጃ የሚያጠምዱ ፕሮግራሞችን በመጠቀም ግንባር ቀደም ተብለዋል። ከበርካታ ሀገሮች እነዚህ አምስቱ የተመረጡትም ለኢንተርኔት ቁጥጥሩ የሚጠቀሙበት ቴክኒዎሊጂ መራቀቅና በዚህ ስለላ መሠረትም ጋዜጠኞችና ዜጎቻቸዉን በማሰራቸዉ እንደሆነ የRSF የዘመናዊ መገናኛ ብዙሃን ዘርፍ ተመራማሪ ግሬግዋ ፑዤ ገልፀዋል።

በተለይም ቻይና የኤሌክትሮኒክ መከላከያዋ ከዓለም ምናልባትም የረቀቀ ተብሎ ሲገመት ይህንኑ ቁጥጥሯን ለማጠናከር የግል ኢንተርኔት ኩባንያዎች ዜጎቿን ለመሰለል የሚረዱ ስልቶችን እንዲያቀርቡላት ማድረጓም ተገልጿል። ኢራን በበኩሏ የራሷን «ሃላል ኢንተርኔት» በሚል አቋቁማ የኢንተርኔት መረጃ ቁጥጥሯን አጠናክራለች። RSF የተራቀቀ ቴክኒዎሎጂን ሳይኖራቸዉ አምባገነን መንግስታት ዜጎቻቸዉን ለመሰለል እንደማይችሉ በማመልከት ለመጀመሪያ ጊዜ ተባባሪ የኢንተርኔት ጠላቶች ሲል የመሰለያ ፕሮግራሞችን የሚሰሩና ለሀገራቱ የሚያቀርቡ ድርጅቶችንም ስም አጋልጧል።
ፈላጭ ቆራጭ መንግስታት ዜጎቻቸዉን በኢንተርኔት መረጃ ልዉዉጥ ሳይቀር እንዲቆጣጠሩና እንዲሰልሉ ስልቱን እያስተካከሉ የሚያቀርቡትን አምስት የግል ኩባንያዎችም የዘመኑ «ቅጥረኛ ነፍሰ ገዳዮች» ሲል RSF ወቅሷል። ኢትዮጵያ ዉስጥ በርከት ያሉ ድረ ገፆች መነበብ እንደማይችሉ ተደጋግሞ የተገለፀ ጉዳይ ነዉ፤ መንግስት በበኩሉ ወቀሳዉን ቢያስተባብልም። የጥናቱ ተባባሪ ፀሐፊ ግሬግዋ ፑዤ ከአምስቱ ሀገሮች ተርታ በዘገባዉ ኢትዮጵያ ያልተጠቀሰችዉ የኢንተርኔት አገልግሎቱ እንደአምስቱ ሀገሮች የተስፋፋ ባለመሆኑ እንደሆነ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል። ያ ማለት ግን ድርጅታቸዉ ክትትል አላደረገም ማለት አይደለም፤ «ባለፈዉ ዓመት ኢትዮጵያ ዉስጥ ምን እንደተደረገ እየተካተልን ቆይተናል። ማለትም TOR የተሰኘዉ ስልት ተዘግቷል፤ የሰዎች ኢሜይል ልዉዉጥ እየሰበረ የሚበረብረዉ DPI የተሰኘዉ ፕሮግራምም ስራ ላይ መዋሉን እናዉቃለን፤ ዛሬ ደግሞ ሲቲዝን ላብ የተሰኘዉ ተቋም ከቶሮንቶ አንድ ዘገባ አዉጥቷል፤ ያም ኢትዮጵያ ዉስጥም አንድ የግለሰቦችን የኮምፕዩተር መረጃ የሚያጠምድ ፕሮግራም መጠቀም መጀመሩን ይገልፃል። ተቋሙ ዛሬ ይፋ ባደረገዉ ዘገባ ፕሮግራሙ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኢንተርኔት ላይ የሚካሄደዉን ቁጥጥር የሚያረጋግጥ መረጃ አካቷል።» ግሬግዋ ፑዤ የጠቀሱት ሲቲዝን ላብ የተሰኘዉ ተቋም ይፋ ያደረገዉ ዘገባ የግለሰቦችን መረጃ የሚያጠምደዉ የኢንተርኔት ፕሮግራም ፊን ፊሸርስ እንደሚባል ይገልፃል።

እንደዘገባዉም ኢትዮጵያ በተለይም ከተቃዉሞ ፖለቲካ ቡድኖች ጋ ግንኙነት ያላቸዉ ግለሰቦችን ለመከታተል ትጠቀምበታለች። ኩባንያዉ ይህን የግለሰቦችን የኢንተርኔት መረጃ የሚያጠምድ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ ያዘጋጀዉ የግንቦት ሰባት አባላትን ፎቶዎች በመጠቀም እንደሆነም ዘገባዉ በመዘርዘር ምስሎቹን ያሳያል። ግሬግዋ ፑዤ፤
 «ባለፈዉ የበጋ ወቅት ሲቲዚን ላብ ፊን ፊሸር የተሰኘዉ ፕሮግራም ኢትዮጵያ ዉስጥ ሥራ ላይ መዋሉን ደረሰበት። የግንቦት ሰባትን «ስሙን በትክክል ብየዉ እንደሁ አላዉቅም» ምስል የያዘዉ ይህ ህገወጥ ፕሮግራም በርካታ የተቃዉሞ ፓርቲ አባላት በኢሜል አድራሻቸዉ እንዲደርሳቸዉ ተደረገ። እናም ይህ ምስል ትክክለኛ መልዕክት የያዘ ሳይሆን ያ መረጃ የሚያጠምደዉ ፕሮግራም ነዉ። ይህን ፕሮግራም አንዴ ኮምፕዩተርሽ ዉስጥ ከገባ ወደማዘዣዉ ኮምፕዩተር መረጃዎችን በሙሉ እየቀዳ ይልካል። ይህ ነገር ኮምፕዩተርሽ ዉስጥ ካለ እያንዳንዷ የምትፅፊያት ነገር ፕሮግራሙን ወደላከዉ አካል ይሸጋገራል።» እሳቸዉ እንደሚሉትም ሲቲዚን ላብ ባደረገዉ ክትትል የግለሰቦችን መረጃ እየቀዳ የሚልከዉ ህገወጥ ፕሮግራም ትዕዛዝ አስተላላፊ የኮምፕዩተር መረጃ ማከማቻ የሚገኘዉ እዚያዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ መሆኑን ደርሶበታል። ኢትዮጵያ ዉስጥ በኢንተርኔት ላይ የሚከናወነዉን ጥብቅ ቁጥጥር እና ስለላ አስመልክቶም ሲቲዚን ላብ ይፋ ያደረገዉን አዲስ መረጃ በማካተት ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ዘገባ ይፋ እንደሚያደርግም ከወዲሁ ጠቁመዋል።

ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ

Tuesday, March 12, 2013

Members of Semayawi Party described the 'discrimination' as an Apartheid”-

ሃገራችን ኢትዮጵያ ከየት ወደየት እየተጓዘች ነው ?

Esconder  Asefa  12.03.2013 

እዮት ይህንን አሳፋሪና አሳዛኝ ትእይንት ወገኖቻችን በሃገራቸው ላይ በዲሞክራሲ መብታቸው ተጠቅመው የመናገርም ሆነ የመሰብሰብ  መብታቸውን ተጥሶ በሃገራቸው ላይ እንደ 7ተኛ ዜጋ ሲዋከቡና ሲራበሹ ማየት በጣም አሳፋሪ ነው ታዲያ ወገን ምን እስክንሆን ድረስ ነው የምንጠብቀው ? እኔ እንደማስበው አስር ድርጅት መስርቶ ሁልጊዜ መግለጫ ከማንበብ አንድ ሆኖ ዘር ፤ ሃይማኖት ፤ ብሄር ፤ ከመለየት በአንድነት ሆነን በአፓርታይድ አገዛዝ የተገዛውን ህዝባችንን እንድንደርስለት ያስፈልጋል ያለበለዚያ እንደ ቀበሌ እድር በየመንደሩ የእንትን ፓርቲ የእንትን ፓርቲ እያላቹ  የ3000አመት ባለታሪክ የሆነችውን ሃገራችን እንዳትፈራርስ እሰጋለሁ። ለዚህ ሁሉ በደል ተጠያቂ በስልጣን ላይ ያለው ዘረኛው መንግስት ብቻ አይደለም ምክንያቱም እንደ መልካም አስተዳደር  ከወያኔ መንግስት  ጋር በሰላማዊ ትግል ሃገራችንን ነጻ እናወጣለን ብለው ለእነሱ  መሳሪያ ሆነው ተቃዋሚ ድርጅቶች ነን እያሉ  በህዝብ ላይ የሚያሾፉትም ተጠያቂ  ናቸው። ወገን እንንቃ በተለይ በውጪ የምንኖረው ኢትዮጵያኖች እባካቹ  ባይሆን ድምጹ ለታፈነው ህዝባችን ድምጽ እንሁነው እኛ ተመችቶን እንደምንኖረው ሁሉ ወገኖቻችንም ይህንን ሰላም ይፈልጉታል የነሱ መሰቃየት ለኛም እንዲሰማን ያስፈልጋል ለወገን ደራሽ ወገን ነው ስለዚህ በአንድ መንፈስ በአንድ ሃይል መነሳት አለብን። 
ቸር ያሰማን  watch the video
ድል ለኢትዮጵያኖች 
ሞት ለከፋፋዮች
እስክንድር ከኖርዌይ 

h

Members of Semayawi Party/Blue Party had booked a dinner for last night at the Wabi Shebelle Hotel, Addis Abeba, to dine with Professor Mesfin and Dr. Yakob and have a round table talk about various issues. At the last minute, they were told “you can’t eat here”. One of those, who says had already paid 300 Et.B to eat his dinner, described the ‘discrimination’ as an “Apartheid”. Well, won’t complain here now myself, if find myself discriminated. Clip below shows some of the controversies…