Oslo Demonstration Jan 24,2014 |
በዛሬ እለት Jan 24 ,2014 በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ የሚገኙና ከተለያዩ ከተሞች የመጡ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እና ክርስትያኖች በኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎችንና ያለፍትህ የታሰሩት ጋዜጠኞች፤ ፖለቲከኞች በእስር ላይ የሚደርስባቸውን እንግልትና ስቃይ በመቃወም ከእስር እንዲፈቱ እንዲሁም የእምነት ነፃነት በሐገራችን ላይ እንዲከበር በታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ጠይቀዋል። ቪድዮውን ይመልከቱ
እስክንድር አሰፋ /ኖርዌይ
No comments:
Post a Comment